ግድግዳ

ከውክፔዲያ
(ከግንብ የተዛወረ)
ጡብ ግንብ

ግድግዳ ወይም ግንብ ቋሚ መዋቅር ሲሆን የሚያገለግለውም አንድን የተወሰነ ቦታ ለመከለል እንዲሁም ለመከላከል ነው። ይህ መዋቅር በውስጡ በር እና መስኮቶች ሊኖሩት ይችላል።